ብቻዎንሆነውኣይሽከ。
የአሽከካሪዎች ማህበ ለእስዎም እዚህ አለ!
የአሽከካሪዎች ህብረት በሲያትል ላሉ የኡ በእና ሊፍት አሽከካሪዎች ቀዳሚ ድሎችን አስመዝግቧል። በአገደረጃየሠራተ የተገኙትድሎች የሚከተሉትንያካትታል:
- በሲያትል ከተማ ላሉ አሽከ ካሪዎች የሚከፈላቸው የሕመም ፈቃድ -በአገሪቱ ውስጥ ለመጀመሪያ የግል ሰራተኞች የህመም የሚከፈላቸውቀናት - ስለዚህ በ ኮቪድ-19 ወረሽኝ ጊዜ ታመው ወደ ሥራ መሄድ የለባቸውም
- በሲያትልውስጥ ሀገ 支援-ኣቀፍ ፍትሃዊ ደሞዝ፣አሽከካሪዎች ከወጪኣቸው በኋላ መተዳደሪያ ደሞዝ እንደሚያገኙ ያረጋግጣል።
- የመጀመሪያው-በ-ሀገገውስጥ የሰራተ የሰራተ ጥበቃፍትሃዊ ይልሆነ መቋረጥ ወይም ማቦዘን እና ማቋቋም፣ በቀጠሮ ላይ ተመኩዘው ለሚሰሩ አሽከካሪዎች የድጋፍ ማእከል መመስረት።
እ螘ማንነን
የአሽከካሪዎች ህብረት ለዋሽንግተን ከ30、000በላይለሚሆኑየኡበ እና ሊፍት አሽከካሪዎች ድምጽ ነው። ለዓመታት በገለልተ ውስጥ በሲያትል የግል ትራንስፖ ካሪዎች ፍትሃዊነትን ግልጽነትን ለማስተዋወቅ የአሽከካሪዎች ህብረት መስስተናል። የሰራተኞችም ማህበ ወደ14የተለያዩ ቋንቋዎች የሚናገሩ አሽከካሪዎችአሉት።
አሽከካሪዎች በውክልና፣ በአገልግሎት፣ በትምህ እና በሌሎች የድጋፍ አገልግሎቶች፣ ከ2021ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ የአሽከካሪዎች መገልገያ ማእከልም ከጀመረ ወዲህ የአሽከካሪዎች ህብረት በሺዎች የሚቆጠሩ የኡበ እና ሊፍትን አሽከካሪዎችን ህይወትበማጠንከ ኣሻሽሎኣል።
- ስለ የቅብ ጊዜ ድሎች፣ የድጋፍ አገልግሎቶች እና ግብአቶች ትምህ እና ከሚሰጡ አሽከካሪዎች ጋ 17,003 እውቂያዎች ተገኝቶአል።
- ሹፌሮችን ከክትባት፣ ለበሽታ መከላከይዎች፣ ጥቅማጥቅሞች እና የፈቃድ እዳታ ጋ የሚያገናኙ 327 የማዳረስ ዝግጅቶች
- 1,806 "መብትህን እወቅ" ስልጠናዎች የሰራተ ማህበ አባል ቢሆኑም ባይሆኑም ስልጠና ይሰጣል።
- 4,658 አሽከᷨመረጃማእከል ገብተው መጠቀም ይችላሉ።
- 976 ፍትሃዊ ያልሆነ ስራ መሰናክሎችም ታውቀዋል።
- የገቢ ምንጭ እና የፋይናንሺያል መረጋጋትን ወደ ነበረበት በመመለስ 276 የአሽከካሪዎች መለያዎች እንደገና እንዲታደሱም ተደጓል!